በወናጎ ወረዳ ደኮ ቀበሌ 10 ሄክታር የተራቆተ መሬትን በደን ለመሸፍና የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ከ500 ሺህ ብር በጀት መድባ በማልማት ላይ እንደምትገኝ በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ እየሱስ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን ደቡብ ሲኖዶስ ዲላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገለፀ፡፡
© 2022 EECMY DASSC. All Rights Reserved.
Powered by M.A.D Technologies & Green Tech