The EECMY-DASSC Center for mentally Challenged Children (CMCC) celebrated the Class of 2023 today June 30 as 20 students received their certificate during the commencement ceremony at GTWTC.
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነየሱስ የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ልጆች ማሰልጠኛ ተቋም ለ2015 ዓ.ም.ተመራቂዎች የሰርተፍኬትና የምረቃት ፕሮግራም አካሂዷል።
Congratulations to all our graduates
© 2022 EECMY DASSC. All Rights Reserved.
Powered by M.A.D Technologies & Green Tech