August 16-18 2023
The EECMY-DASSC Central North Ethiopia Area Office(CNE-AO) started the #Semi-Annual #Cluster #Review #Meeting at Ayu International Hotel, Adama.
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን የማዕከላዊ ሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢ ቢሮ የ2023 የግማሽ አመት ስራውን በስሩ ከሚገኙት 9 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሪፖርት ለመስማትና በስራው ላይ ለመወያየት ከነሐሴ 10 -12/ 2015 ድረስ በአዳማ አዩ ሆቴል ስብሰባ በማድረግ ላይ ይገኛል።… See more
© 2022 EECMY DASSC. All Rights Reserved.
Powered by M.A.D Technologies & Green Tech