EECMY-DASSC works on empowering Girls and advocating their voices, by encouraging and opening up more opportunities for them.
We also advocate to eliminate the gender-based challenges that little girls face, including child marriages, poor learning opportunities, violence, and discrimination.
የኢ/ወ/ቤ/ክ መካነ ኢየሱስ የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን ልጃገረዶችን በማብቃት እና በማበረታታት ብሎም ተጨማሪ እድሎችን በመክፈት ላይ ይሰራል። በተጨማሪም የሚያጋጥሟቸውን ጾታን መሰረት ያደረጉ ተግዳሮቶች እንዲወገዱ ግንዛቤ የማስጨበጥና ድምፅ የመሆን አንቅስቃሴ ያደርጋል ።
© 2022 EECMY DASSC. All Rights Reserved.
Powered by M.A.D Technologies & Green Tech