The EECMY-DASSC #FoodandNutritionSecurity component mainly targets farmers, pastoralists, Agro-pastoralists, urban and rural communities.
It promotes low external input sustainable agriculture and smallholders' access to seed and other agricultural inputs. It also provides material such as landrace seeds and farm tools; and
technical support for sustainable agriculture, promotes climate change adaptation and mitigation strategies, small scale irrigation schemes and backyard gardening; provides short-term skill training and start-up capital to diversify households’ income and works towards boosting saving culture; and support them in household asset creation.
የEECMY-DASSC የተመጣጠነ ምግብ ዋስትና ክፍል በዋናነት አርሶ አደሮችን፣ አርብቶ አደሮችን፣ አግሮ አርብቶ አደሮችን፣ የከተማ እና የገጠር ማህበረሰቦችን ትኩረት በማድረግ ይሰራል ።ዝቅተኛ የውጭ ግብአት; ዘላቂነት ያለው ግብርና እና የአነስተኛ አርሶ አደሮች ዘር እና ሌሎች የግብርና ግብአቶች ተደራሽ በማድረግ እንዲሁም እንደ የመሬት ዘሮች እና የእርሻ መሳሪያዎች ያሉ ቁሳቁሶችን ያቀርባል;
ለዘላቂ ግብርና የቴክኒክ ድጋፍ, የአየር ንብረት ግሽበትን
የመላመድ እና የመቀነስ ስልቶችን መቀየስ, አነስተኛ መስኖ መርሃግብሮች እና የጓሮ አትክልት; የአጭር ጊዜ የክህሎት ስልጠና ይሰጣል ። የመነሻ ካፒታል በማድረግ የቤተሰብን ገቢ እና የቁጠባ ባህልን ለማሳደግ; ዘርፈ ብዙ ድጋፎችን ያደርጋል ።
© 2022 EECMY DASSC. All Rights Reserved.
Powered by M.A.D Technologies & Green Tech